Select Page

ምዕራብ አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን

ስለ እኛ

የምዕራብ አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን አሁን ያለችበትን ቦታ በ1989 ዓ.ም. በመግዛትና የጸሎት ቤት በመስራት ብዙዎችን በወንጌል ከመድረሷ ባሻገር በአካባቢው ላይ ባለው የማኅበራዊ ሥራ ተሳትፎ በማድረግ ብዙዎች እንዲታገዙ አድርጋለች፡፡ በተለይ ከኮንፓንሽን ኢንተርናሽናል ጋር በመተባበር እስካሁን ከአራት መቶ ያላነሱ ልጆችንና ወላጆችን በሁለንተናዊ አገልግሎት ስታገለግል ቆይታለች፡፡  በአሁኑ ወቅት አጥቢያይቱ ሰባት የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች፣ አስራ አንድ ድጋፍ ሰጪ ሰራተኛችና ሁለት መቶ የሚሆኑ በልዩ ልዩ የሚያገለገረሉ የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ያሏት ሲሆን በአጠቃላይ 585 ተጠማቂ አባላት 350 የሚጠጉ ልጆች በአጠቃላይ 935 ሰዎችን በማገልገል ላይ ትገኛለች፡፡

እሁድ

ዘወትር እሁድ ከ 2:30 እስከ 5፡30 ልዩ የፀሎት የአምልኮ እና የቃል ጊዜ


ኑ አብረን እናምልክ!

የገቢ ማሰባሰቢያ

ለምዕራብ አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ለጸሎት ቤት ግንባታ የሚውል ዘር የመዝራትና ገቢ ማስባስቢያ የመጀመሪያ መርሃ ግብር መጋቢት 17 ቀን 2015 ዓ/ም ስለሚካሄድ በዚሁ ቀን ሁላችሁም የአጥቢያው አባላት በመገኘት የነቃ ተሳትፎ እንድታደርጉ እናሳስባለን ::

ምዕራብ አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን

የሂሳብ ቁጥር: 1000528312202

ምዕራብ አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን

የሂሳብ ቁጥር: 1289638042

ምዕራብ አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን

የሂሳብ ቁጥር: 1601370025009

ምዕራብ አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን

የሂሳብ ቁጥር:  013291083205300

ምዕራብ አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን

የሂሳብ ቁጥር:  1054800049071

መርሃ ግብር

አርብ

ዘወትር አርብ ከ 11:30 እስከ 1፡30 ልዩ የፀሎት የአምልኮ ጊዜ

ቅዳሚ

ዘወትር ቅዳሜ ከ 11:30 እስከ 1፡30 የወጣቶች የአምልኮ እና የቃል ጊዜ

እሁድ

ዘወትር እሁድ ከ 2:30 እስከ 5፡30 ልዩ የፀሎት የአምልኮ እና የቃል ጊዜ